About

ይህ ድረ ገጽ የአምባሳደር ዘውዴ ረታ መደበኛ ድረ ገጽ ነው፡፡ በዚህ ድረ ገጽ ዘውዴ ረታ የተጻፉ የተለያዩ መጽሐፍትን ለመግዛት ይችላሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የዘውዴ ረታን ሙሉ የሕይወት ታሪክ በአጭሩ ፣ የተለያዩ መጽሐፍት የመፈረም እና ምረቃ መርሃ ግብሮች ዝርዝር የሚያገኙበት ሲሆን ወደፊት ተጨማሪ አጫጭር ጽሑፎችን በዚሁ ድረ ገጽ ያስነብባችኋል፡፡